፲. የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት
- በክርስቶስ የሚገኝ መንፈሳዊ በረከት (ኤፌ. 1፡1-14)
- ጳውሎስ አማኞች እንደ እግዚአብሔር ልጆች ያላቸውን ስፍራ የበለጠ እንዲረዱ ጸለየ (ኤፌ. 1፡15-23)
- በእግዚአብሔር ጸጋ፥ ሙታን የነበሩ የእግዚአብሔር ጠላቶች ሕያዋን ሆነው ድነትን (ደኅንነትን) አግኝተዋል (ኤፌ. 2፡1-10)።
- በክርስቶስ አንድ መሆን (ኤፌ. 2፡11-22)
- ጳውሎስ ለአሕዛብ የተመረጠ ሐዋሪያ መሆኑ እና ለኤፌሶን ክርስቲያኖች የተደረገ ጸሎት (ኤፌ. 3፡1-21)
- በክርስቶስ አካል ያለ አንድነት (ኤፌ. 4፡1-16)
- እግዚአብሔር ልጆቹ በቅድስና በመመላለስ እርሱን እንዲመስሉ ይፈልጋል (ኤፌ. 4፡17-5፡20)።
- እግዚአብሔር የቤተሰብ አባላት እንዴት እንደሚዛመዱ ያብራራል (ኤፌ. 5፡21-6፡9)።
- እግዚአብሔር ልጆቹን ከሰይጣን ጥቃቶች ለማዳንና ድል-ነሺዎች እንዲሆኑ ለማገዝ መንፈሳዊ የጦር ዕቃዎችን ሰጥቷቸዋል (ኤፌ. 6፡10-24)