ወደ ሮሜ ሰዎች

፮. የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮሜ ሰዎች ጥናት

  1. ጳውሎስ ለሮሜ ክርስቲያኖች ያቀረበው ሰላምታና የመልእክቱ ዓላማ (ሮሜ 1፡1-17)
  2. አሕዛብ ኃጢአትን ሠርተዋል (ሮሜ 1፡18-32)
  3. ሃይማኖተኛ የሆኑ አይሁዶችም ኃጢአተኞች ናቸው (ሮሜ 2፡1-3፡8)
  4. ሁሉም ሰው ኃጢአተኛ ስለሆነ ደኅንነትን ማግኘት ይኖርበታል (ሮሜ 3፡9-20)
  5. የድነት (ደኅንነት) መሠረቱ የክርስቶስ ስለ ኃጢአተኞች መሞት ነው (ሮሜ 3፡21-31)
  6. እምነት እንጂ ሥራችን እንደማያድነን የሚያሳዩ የብሉይ ኪዳን ምሳሌዎች (4:1-25)
  7. ሮሜ 5፡1-21
  8. ከኃጢአት ተፈጥሯችን ጋር ያለን ግንኙነትና እግዚአብሔር ኃጢአትን እንድናሸንፍ እንዴት እንደሚረዳን መገንዘብ (ሮሜ 6፡1-7፡6)
  9. አማኞች ብዙውን ጊዜ ከኃጢአት ባሕርያቸው ጋር ይዋጋሉ። ለሽንፈትም ይዳረጋሉ (ሮሜ 7፡7-25)።
  10. ሮሜ 8፡1-39
  11. የእግዚአብሔር ሉዓላዊ ምርጫ (ሮሜ 9፡1-29)
  12. ሮሜ 9፡30-10፡21
  13. አይሁድ፣ በዚህ ዘመን ቅሬታቸው ሲድኑ አንድ ቀን ደግሞ እንደ አንድ ሕዝብ ይድናሉ (ሮሜ 11፡1-36)
  14. ወንጌሉ የአማኞችን አኗኗር ይለውጣል (ሮሜ 12፡1-21)
  15. አማኞች ባለሥልጣንት የሚታዘዙና በፍቅር የሚመላለሱ ናቸው (ሮሜ 13፡1-13)
  16. ክርስቲያኖች የተለየ አመለካከት ያላቸውን ክርስቲያኖች የሚያስቀይም ነገር ባለማድረግ ፍቅራቸውን ያሳያሉ (ሮሜ 13፡14-15፡13)
  17. የጳውሎስ የግል ምስክርነት፣ ዕቅዶችና ሰላምታ (ሮሜ 15፡14-16፡27)
%d bloggers like this: