የዮሐንስ ወንጌል

፬. የዮሐንስ ወንጌል ጥናት

  1. የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ (ዮሐ. 1-18)
  2. መጥምቁ ዮሐንስ ኢየሱስን ለመግለጥ ያደረገው አገልግሎት (ዮሐ 1፡19-51)
  3. የኢየሱስ የመጀመሪያው ምልክት፡- ውኃን ወደ ወይን ጠጅ ለወጠ (ዮሐ. 2፡1-11)
  4. ኢየሱስ ነጋዴዎችን ከቤተ መቅደስ አባረረ (ዮሐ. 2፡12-25)
  5. ኢየሱስ አዲስ ልደት ምን እንደሆነ ለኒቆዲሞስ ገለጸለት (ዮሐ. 3፡1-21)
  6. መጥምቁ ዮሐንስ ደቀ መዛሙርቱን ወደ ኢየሱስ አመለከታቸው (ዮሐ. 3፡22-36)
  7. ኢየሱስ ድነትን (ደኅንነትን) ለሳምራዊቷ ሴት አብራራ (ዮሐ. 4፡1-42)
  8. ኢየሱስ በሽተኞችን መፈወሱና ስለ ሥልጣኑ ከአይሁድ መሪዎች ጋር መከራከሩ (ዮሐ. 4፡43-5፡47)
  9. ክርስቶስ አምስት ሺህ ሰዎችን መመገቡ እና በውኃ ላይ መራመዱ (ዮሐ. 6፡1-24)
  10. ክርስቶስ የሕይወት እንጀራ ነው (ዮሐ. 6፡25-71)
  11. ክርስቶስ በዳስ በዓል ላይ ተገኘ (ዮሐ. 7፡1-53)
  12. ክርስቶስና በዝሙት የተያዘች ሴት (ዮሐ. 8፡1-11)
  13. ኢየሱስ በዳስ በዓል ላይ ያስተማረው ትምህርት (ዮሐ. 8፡12-59)
  14. ከመወለዱ ጀምሮ ዓይነ ስውር የነበረ ሰው መፈወስ (ዮሐ. 9:1-41)
  15. ክርስቶስ የእግዚአብሔር መንጋ መልካም እረኛ ነው (ዮሐ. 10፡1-21)
  16. ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ስለመሆኑ ከአይሁድ መሪዎች ጋር ተከራከረ (ዮሐ. 10፡22-42)
  17. ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት አስነሣው (ዮሐ. 11:1-57)
  18. ማርያም ኢየሱስን ሽቶ መቀባቷ እና ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም በድል መግባቱ (ዮሐ. 12፡1-19)
  19. ክርስቶስ ስለ ሞቱ ትንቢት በተናገረ ጊዜ የተለያዩ ሰዎች የሰጡት ምላሽ (ዮሐ.12፡20-50)
  20. ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የፋሲካ ምግብ በላ (ዮሐ. 13:1-38)
  21. ወደ አብ የሚያደርሰው መንገድ (ዮሐ. 14፡1-14)
  22. ክርስቶስ ለደቀ መዛሙርቱ መንፈስ ቅዱስን ለመስጠት ቃል ገባ (ዮሐ. 14፡15-31)
  23. የወይን ግንድና ቅርንጫፎቹ ምሳሌ እና ዓለም የኢየሱስን ደቀ መዛሙርት መጥላት (ዮሐ. 15፡1-27)
  24. ዮሐ. 16:1-33
  25. የክርስቶስ የሊቀ ካህንነት ጸሎት (ዮሐ. 17:1-26)
  26. የኢየሱስ መታሰር፣ በሐናኒያና በጲላጢስ ፊት መቅረብ (ዮሐ. 18፡1-19፡16)
  27. የክርስቶስ ስቅለት፣ ቀብር እና ትንሣኤ (ዮሐ. 19፡17-20:31)
  28. ደቀ መዛሙርቱ ዓሣ በታምር መያዛቸው እና ክርስቶስ ጴጥሮስን ይቅር ማለቱ (ዮሐ. 21፡1-25)
%d bloggers like this: