Site icon የሕይወት እንጀራ

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ተቀብሏል 

This entry is part 13 of 95 in the series አስተምህሮ ክርስቶስ እና ደኅንነት

አስተምህሮ ክርስቶስ እና ደኅንነት

አስተምህሮ ምንድን ነው? 

የክርስቶስ አስተምህሮ አስፈላጊነትና ድነት (ደኅንነት) 

የክርስቶስ መለኮታዊነት 

ኢየሱስ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን የሚገዛ ነው

ኢየሱስ ሁሉን አዋቂ ነው 

ኢየሱስ በሁሉም ቦታ ይገኛል 

የኢየሱስ ባሕርይ አይለዋወጥም 

ኢየሱስ ሕይወትን ይሰጣል 

ኢየሱስ ተሰግዶለታል

ኢየሱስ አምላክ መሆኑን ገልጾአል ፤ ኢየሱስ ይቅርታን መስጠት ይችላል 

ኢየሱስ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ሥልጣን አለው 

ኢየሱስ ከእግዚአብሔር ጋር አንድ ዓይነት ባሕርይ እንዳለው ገለጸ 

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ተቀብሏል 

የክርስቶስ አምላክነት በቆላስይስ 1፡15-20 

የኢየሱስ ክርስቶስ ሰብአዊነት 

ኢየሱስ ፍጹም ሰው መሆኑን እንዴት እናውቃለን? 

የኢየሱስ ሰብአዊ ስሜቶች 

ኃጢአት አልባው የኢየሱስ ሰብአዊነት 

የኢየሱስ ከድንግል መወለድ 

ተሠገዎ በዮሐንስ 1 

ስለ ተሠገዎ በፊልጵስዩስ ምዕራፍ 2 

ስለ ተሠገዎ በዕብራውያን ምዕራፍ 2 

በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የተሠገዎ ታሪክ፣ ኢቢዮናውያን 

በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የተሠገዎ ታሪክ፣ ኖስቲካዊነት

በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የተሠገዎ ታሪክ፣ ሞናርካዊነት ወይም ስባልዮሳዊነት 

በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የተሠገዎ ታሪክ፣ አርዮሳዊነት 

ተሠገዎ፥ ክፍል 2 

ክርስቶስ «አንድ ባሕርይ» አለው የሚለው አስተምህሮ በኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስለ ክርስቶስ ተሠገዎ ያላት ምሥጢረ እምነት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ስለ ክርስቶስ ባሕርይና አካል ያላቸው እምነት

ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ውስጥ የተገለጠባቸው መልኮችና ምሳሌዎች

በብሉይ ኪዳን ውስጥ የያህዌ መልአክ (ቅድመ- ተሠገዎ የክርስቶስ መገለጥ)

ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ዘመን ሲገለጥ (ቅድመ-ተሠገዎ)

በብሉይ ኪዳን የክርስቶስ ተምሳሌቶች

የሚመጣው መሢሕ ትንቢቶችና ተስፋዎች 

የሚመጣው መሢሕ ትንቢቶችና ተስፋዎች 

የሚመጣው መሢሕ ትንቢቶችና ተስፋዎች 

መሢሑ ኢየሱስ

መሢሑ እንደ ንጉሥ 

መሢሑ እንደ ካህን 

መሢሑ እንደ ነቢይ 

መሢሑ እንደ መድኅን 

ኢየሱስ የሰው ልጅ 

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ስለ መሆኑ በብሉይና በወንጌላት ውስጥ 

የእግዚአብሔር ልጅ መለኮታዊ ነው። 

በጳውሎስና በዮሐንስ መጻሕፍት ውስጥ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ መገለጹ 

ኢየሱስ እንደ ጌታ 

የክርስቶስ መቀባት

ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ምሳሌያችን 

ኢየሱስ እና የእግዚአብሔር መንግሥት

የኢየሱስ ሞት 

የክርስቶስ ከፍ ከፍ ማለት (ዕርገት)

የኢየሱስ ዕርገት (ከፍ ከፍ ማለት) 

ኢየሱስ አሁን ያለው ባሕሪና አገልግሎቱ

ክርስቶስ እንደ መካከለኛና እንደ አማላጅ 

የደኅንነት አስፈላጊነት- ሰዎች ኃጢአተኛ በሆነ ባሕርይ ተወለዱ ማለት ምን ማለት ነው?

ኃጢአት ከየት መጣ? 

የኃጢአት ውጤት፡- ሞት 

ሁላችንም ከአዳም ኃጢአት በደልን ወርሰናል

ሁሉም ሰው የኃጢአት ተግባርን ፈጽሟል 

ኃጢአት በክርስቲያን ሕይወት ውስጥ 

ሕፃናት በእርግጥ ኃጢአትን ለመሥራት ከደረሱበት ጊዜ በፊት የኃጢአት በደለኞች ይባላሉ? 

አንዳንዱ ኃጢአት ከሌላው የባሰ ነውን? 

ይቅርታ የማይደረግበት ኃጢአት ምንድን ነው? 

የደኅንነት ትርጉም፡- ከኃጢአትና ከኃጢአት ውጤቶች ሁሉ መዳን 

የእግዚአብሔር ቅዱስነት የኃጢአትን መሥዋዕት ይሻል፡- የብሉይ ኪዳን ምሳሌ 

ኢየሱስ ለኃጢአት ፍጹም የሆነ መሥዋዕት ሆነ፦ የአዲስ ኪዳን መፈጸም

የኢየሱስ ሞት የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቁጣ ለማርካት (ለማብረድ) የቀረበ መሥዋዕት ነው። 

ኢየሱስ ከእግዚአብሔር ጋር አስታረቀን 

ኢየሱስ የራሱ ሰዎች እንድንሆን ከኃጢአት ዋጀን

የኢየሱስ ሞት በሰይጣን ላይ ታላቅ ድልን አስገኝቷል- ክፍል አንድ 

ኢየሱስ በሞቱ በሰይጣን ላይ ታላቅ ድልን ተቀዳጅቷል – ክፍል ሁለት 

ወደ ደኅንነት መድረሻው መንገድ – የእግዚአብሔር ምርጫና የእግዚአብሔር ጥሪ 

እግዚአብሔር ለጥቂቶች ምሕረቱን ሊሰጥ ይመርጣል 

እግዚአብሔር በሉዓላዊነቱ የመረጣቸውን አበክሮ ይጠራቸዋል። 

ስለ እግዚአብሔር ምርጫና ለደኅንነት ስለሚያደርገው ጥሪ ጥያቄዎች 

የመዳኛ መንገድ፡- ንስሐ እምነትና ወደ እግዚአብሔር መመለስ 

ወደ እግዚአብሔር መመለስ ወይም «መለወጥ» 

እምነት ከታዛዥነት ጋር እንዴት ይዛመዳል? 

ዳግም መወለድ፥ ክፍል 1 

ዳግም መወለድ፥ ክፍል 2 

ከክርስቶስ ጋር መተባበር – ከክርስቶስ ጋር የመተባበር በረከቶች ምንድን ናቸው? 

ከክርስቶስ ጋር መተባበር – ከክርስቶስ ጋር መተባበር ማለት ምን ማለት ነው? 

ጽድቅና ይቅርታ፥ ክፍል አንድ 

ጉዲፈቻ (የማደጎ ልጅ) 

ቅድስና 

የደኅንነት በረከቶች – እንከብራለን ሲባል ምን ማለት ነው?  

የዘላለማዊ ዋስትና ማረጋገጫ እና የእግዚአብሔር ቅዱሳን ጽናት፥ ክፍል 1 

የዘላለማዊ ዋስትና ማረጋገጫና የእግዚአብሔር ቅዱሳን ጽናት፥ ክፍል 2 

የዘላለማዊ ዋስትና ማረጋገጫና የእግዚአብሔር ቅዱሳን ጽናት፥ ክፍል 3 

ደኅንነትን የመቀበል ጥያቄ፣ እምነትና ጥምቀት  

ቅዱስ ቁርባንን መቀበል፥ ደኅንነት ያስገኛል? 

የሚሞቱ ሕፃናት ይድናሉ? 

ለመሆኑ በመጨረሻው ሰዎች ሁሉ ይድናሉ ወይ? 

ሰዎች የክርስቶስን መልእክት ሳይሰሙ ሊድኑ ይችላሉ? 

ጥያቄ፡- ሀ) ማቴቃለ 26፡59-66 አንብቡ። ኢየሱስ በእርሱ ላይ ለተሰነዘሩ ለእናታቱ ክሶች የሰጠው ምላሽ ዝምታ ነበር። በመጨረሻ በተናገረ ጊዜ ለየትኛው ጥያቀ ነው መልስ የሰጠው? ለ) ኢየሱስ በመለሰው መልስ ካህኑ ለምን ተቆጣ? 

ኢየሱስ ተወንጅሎ በአይሁድ ሸንጎ ፊት በቀረበ ጊዜ፥ አይሁዶች ኢየሱስን የሚከሱበትን ወንጀል ይፈልጉ ነበር። ነገር ገን ምንም ዓይነት የክለ ምክንያቶችን ለማግኘት ቢጥሩም፥ ሕግ ለማፍረሱ ምንም ማስረጃ ሊያገኙ አልቻሉም። በመጨረሻም ሊቀ ካህናቱ፥ «አንተ የእግዚአብሔር ልጅ መሢሑ ክርስቶስ ነህን?» አለው። በሚቀጥለው ትምህርት ላይ መለስ ብለን «ክርስቶስ እና የእግዚአብሔር ልጅ» የሚሉትን የማዕረግ ስያሜዎች እናጠናለን። ለአሁኑ ስለ ኢየሱስ መልስና ስለ ካህናቱ ስሜት እናጥና። ኢየሱስ በአጭሩ መልስ ሲለጥ፥ «አንተ አልህ» ነበር ያለው። ይህን ሲመልስ ምን ማለቱ ነበር? ይህ አንተ የምትለው ነው፤ ነገር ግን እውነት አይደለም ማለቱ ነው? እንዲህ ማለቱ አይደለም። ኢየሱስ ያለው፥ «አዎን፥ ልክ አንተ እንዳልኸው ነው» ነበር። በሚቀጥለው ዐረፍተ ነገር ይህን ማለቱ እንደሆነ እንገነዘባለን። ኢየሱስ ወደ ፊት በእግዚአብሔር ቀኝ እንደሚቀመጥ ከዚያም በአምላካዊ ኃይልና ሥልጣን ወደ ምድር እንደሚመለስ ተናግሯል። 

ኢየሱስ ራሱ የእግዚአብሔር ሥልጣንና ባሕርይ እንዳለው ገልጾአል፡ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ለመሆኑ ከካህኑ ጋር ተስማምቷል። ነገር ግን ስለ መሢሕነቱ ከካህኑ ጋር ከመስማማትም ያልፋል፡ እንደ መሢሕነቱ ኃይል፥ ሥልጣንና ከእግዚአብሔር ከራሱ ጋር የተስተካከለ ባሕርይ እንዳለው አክሎ ገልጾአል። 

ኢየሱስ ይህንን ያለው በካህናቱ ምላሽ ምክንያት እንደሆነ እንገነዘባለን ካህናቱም እርሱ ያለውን እንደ ሰሙ፥ ልብሳቸውን ቀድደው ተሳደበ በማለት ከሰሱት። እርሱ አምላክ መሆኑን በማሳወቁ እግዚአብሔርን እንደ ተሳደር አድርገው ቆጠሩ። 

ከእነዚህ ክፍለ ምንባቦች በግልጽ እንደሚታየው ኢየሱስ ራሱ አምላክ መሆኑን ገልጾአል። ኢየሱስ ስለ ራሱ የሚናገረውን ተቀብሎ ሳይስማማበት ማንም ሰው እርሱን አከብራለሁ፥ እንደዚሁም እከተለዋለሁ ሊል አይችልም፡ እርሱን እንደ እግዚአብሔር ልናመልከውና ልንታዘዘው ይገባል። 

ጥያቄ፡- ኢየሱስን እንደ ነቢይ ወይም እንደ ታላቅ ሰው አድርጎ የሚያከብር ነገር ግን አምላክነቱን የሚክድ ሰው አጋጥሟችሁ፥ ወይም እንዲህ ስላለ ሰዉ የተጻፈ መጽሐፍ አንብባችሁ ታውቃላችሁ? 

ጥያቄ፡- ኢየሱስን እንደ እግዚአብሔር መልእክተኛ እናከብራለን ስለሚሉ ግን እርሱ ራሱ እግዚአብሔር መሆኑን ለሚክዱ ሰዎች ምን ትመልሳላችሁ መልሳችሁን በማስታወሻ ደብተራችሁ ውስጥ ጻፉ።

ምንጭ፡- “አስተምህሮ ክርስቶስና ደኅንነት”፤ ጽሑፍ፣ በዶ/ር ስቲቭ ስራውስ፤ ትርጉም በኃይሉ ልመንህ

አስተምህሮ ክርስቶስ እና ደኅንነት

ኢየሱስ ከእግዚአብሔር ጋር አንድ ዓይነት ባሕርይ እንዳለው ገለጸ  የክርስቶስ አምላክነት በቆላስይስ 1፡15-20 
Exit mobile version