ወንጌል

፩. የማቴዎስ ወንጌል ጥናት

 1. የዳዊት ልጅ፥ የክርስቶስ የዘር ሐረግ (ማቴ. 1፡1-17)
 2. የንጉሡ የኢየሱስ ልደት (ማቴ. 1፡18-2፡23)
 3. የመጥምቁ ዮሐንስ ስብከት (ማቴ. 3፡1-12)
 4. የኢየሱስ መጠመቅ (ማቴ. 3፡13-17)
 5. የኢየሱስ መፈተን (ማቴ. 4፡1-11)
 6. የክርስቶስ የመጀመሪያ ዓመት አገልግሎት ማጠቃለያ (ማቴ. 4፡12-25)
 7. ክርስቶስ ለተከታዮቹ ያቀረበው ግብረገባዊ ትምህርት ማጠቃለያ (ማቴ. 5-7)
 8. የተራራው ስብከት [እግዚአብሔር የባረከው ሰው ባሕርይ] (ማቴ. 5፡1-12)
 9. የክርስቶስ ተከታዮች ለዓለም ብርሃንና ጨው መሆን አለባቸው (ማቴ. 5፡13-16)
 10. ክርስቶስ የመጣው የብሉይ ኪዳንን ሕግ ለመሻር ሳይሆን ለመፈጻም ነው (ማቴ. 5፡17-48)
 11. የአምልኮ መርሖዎች (ማቴ. 6፡1-18)
 12. የኢየሱስ ተከታዮች ሊከተሏቸው የሚገቡ መሠረታዊ መርሖዎች (ማቴ. 6፡19-7፡29)
 13. ክርስቶስ የፈጸማቸውን የተለያዩ ተአምራት (ማቴዎስ 8:1-9:38)
 14. የዐሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርት መላክ (ማቴዎስ 10:1-42)
 15. ማቴዎስ 11፡1-30
 16. ክርስቶስ ከሃይማኖት መሪዎች ጋር ተጋጨ (ማቴዎስ 12:1-50)
 17. ክርስቶስ በምሳሌዎች አማካኝነት ስለ እግዚአብሔር መንግሥት አስተማረ (ማቴዎስ 13:1-58)
 18. ማቴዎስ 14፡1-36
 19. ማቴዎስ 15፡1-39
 20. ማቴዎስ 16፡1-28
 21. ማቴዎስ 17፡1-27
 22. ማቴዎስ 18፡1-14
 23. ማቴዎስ 18፡15-35
 24. ማቴዎስ 19፡1-30
 25. ማቴዎስ 20፡1-34
 26. ማቴዎስ 21፡1-27
 27. ያለማመንን የሚገልጹ ሦስት ምሳሌዎች (ማቴ. 21፡28-22፡14)
 28. ማቴዎስ 22፡15-46
 29. ኢየሱስ ፈሪሳውያንንና የኦሪት ሕግ መምህራንን ነቀፈ (ማቴ. 23:1-39)
 30. ክርስቶስ ስለ መጨረሻው ዘመን ተናገረ ማቴ. 24:1-51
 31. ክርስቶስ ላልተጠበቀው ምጽአቱ ስለ መዘጋጀት የሚያስረዳ ምሳሌ ተናገረ (ማቴ 25:1-46)
 32. ማቴዎስ 26:1–46
 33. ማቴዎስ 26፡47- 27፡66
 34. የኢየሱስ ትንሣኤ (ማቴ. 28:1-20)

፪. የማርቆስ ወንጌል ጥናት

 1. የኢየሱስ ለይፋዊ አገልግሎት መዘጋጀት (ማር. 1፡1-13)
 2. የኢየሱስ የመጀመሪያ አገልግሎት ማጠቃለያ (ማር. 1:14-39)
 3. ማርቆስ 1፡40-3:6
 4. ማርቆስ 3፡7-35
 5. ማርቆስ 4፡1-41
 6. ማርቆስ 5:1-20
 7. ኢየሱስ የሞተች ልጅ አስነሣ፥ የታመመች ሴት ፈወሰ (ማር. 5፡21–43)
 8. ማርቆስ 6፡1-56
 9. ማርቆስ 7፡1-37
 10. ማርቆስ 8፡1-38
 11. ማርቆስ 9፡1-50
 12. ማርቆስ 10፡1-52
 13. ማርቆስ 11፡1-26
 14. በኢየሱስና የሃይማኖት መሪዎች መካከል የተካሄደ ክርክር (ማር. 11፡27-12፡40)
 15. ማር. 12፡41-13:37
 16. ማርቆስ 14፡1-15:20
 17. የኢየሱስ መሰቀል፥ መሞትና መቀበር (ማር. 15፡21-47)
 18. ኢየሱስ ከሞት ተነሣ (ማር. 16:1-20)

፫. የሉቃስ ወንጌል ጥናት

 1. የሉቃስ ወንጌል ዐላማ እና የመጥምቁ ዮሐንስ በተአምር መፀነስ (ሉቃስ 1:1-25)
 2. ስለ ኢየሱስ መወለድ አስቀድሞ ተነገረ (ሉቃስ 1፡26-38)
 3. ማርያም ኤልሳቤጥን ጎበኘች (ሉቃስ 1፡39-56)
 4. የመጥምቁ ዮሐንስ መወለድ (ሉቃስ 1:57-80)
 5. የመሢሑ የኢየሱስ መወለድ (ሉቃስ 2፡1-40)
 6. ኢየሱስ በዐሥራ ሁለት ዓመቱ ወደ ቤተ መቅደስ ሄደ ( ሉቃስ 2፡41-52)
 7. ሉቃስ 3፡1-4፡13
 8. ኢየሱስ በገዛ ሕዝቡ ማለትም በናዝሬት በሚኖሩ አይሁዶች ተገፋ (ሉቃስ 4፡14-30)
 9. ሉቃስ 4፡31-5፡11
 10. ሉቃስ 5፡12-39
 11. ኢየሱስ ለደቀ መዝሙርነት ምን እንደሚያስፈልግ የሰጠው ትምህርት (ሉቃስ 6፡17-49)
 12. ሉቃስ 7፡1-50
 13. ኢየሱስን ስለ መከተል የተነገሩ እውነቶች (ሉቃስ 8፡1-21)
 14. ኢየሱስ ኃይሉን ገለጠ (ሉቃስ 8፡22-56)
 15. ሉቃስ 9፡1-62
 16. ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት መምጣት እንዲሰብኩ 70 ደቀ መዛሙርትን ላከ (ሉቃስ 10፡1-24)
 17. ሉቃስ 10፡25-42
 18. ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ጸሎት አስተማራቸው (ሉቃስ 11፡1-13)
 19. ኢየሱስ የአይሁዶችንና የሃይማኖት መሪዎችን እምነት ቢስነትን ፊት ለፊት ተቋቋመ (ሉቃስ 11፡14-54)
 20. ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ስለ ስደት አስተማራቸው (ሉቃስ 12፡1-12)
 21. ሉቃስ 12፡13-59
 22. ሉቃስ 13፡1-35
 23. ሉቃስ 14፡1-35
 24. ኢየሱስ የእግዚአብሔርን ባሕርይ ለማብራራት የተናገራቸው ምሳሌዎች (ሉቃስ 15፡1-32)
 25. የብልኁ መጋቢ ምሳሌ (ሉቃስ 16፡1-15)
 26. ሉቃስ 16፡16-31
 27. ሉቃስ 17፡1-37
 28. ሉቃስ 18፡1-43
 29. ቀራጩ ዘኬዎስ ደኅንነት አገኘ (ሉቃስ 19፡1-10)
 30. ሉቃስ 19፡11-48
 31. ኢየሱስ በኢየሩሳሌም ከተለያዩ ቡድኖች ጋር ተከራከረ (ሉቃስ 20፡1-47)
 32. ሉቃስ 21፡1-38
 33. ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የፋሲካ ምግብን በላ (ሉቃስ 22፡1-38)
 34. ሉቃስ 22፡39-23፡56
 35. የኢየሱስ ትንሣኤና ዕርገት (ሉቃስ 24፡1-53)

፬. የዮሐንስ ወንጌል ጥናት

 1. የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ (ዮሐ. 1-18)
 2. መጥምቁ ዮሐንስ ኢየሱስን ለመግለጥ ያደረገው አገልግሎት (ዮሐ 1፡19-51)
 3. የኢየሱስ የመጀመሪያው ምልክት፡- ውኃን ወደ ወይን ጠጅ ለወጠ (ዮሐ. 2፡1-11)
 4. ኢየሱስ ነጋዴዎችን ከቤተ መቅደስ አባረረ (ዮሐ. 2፡12-25)
 5. ኢየሱስ አዲስ ልደት ምን እንደሆነ ለኒቆዲሞስ ገለጸለት (ዮሐ. 3፡1-21)
 6. መጥምቁ ዮሐንስ ደቀ መዛሙርቱን ወደ ኢየሱስ አመለከታቸው (ዮሐ. 3፡22-36)
 7. ኢየሱስ ድነትን (ደኅንነትን) ለሳምራዊቷ ሴት አብራራ (ዮሐ. 4፡1-42)
 8. ኢየሱስ በሽተኞችን መፈወሱና ስለ ሥልጣኑ ከአይሁድ መሪዎች ጋር መከራከሩ (ዮሐ. 4፡43-5፡47)
 9. ክርስቶስ አምስት ሺህ ሰዎችን መመገቡ እና በውኃ ላይ መራመዱ (ዮሐ. 6፡1-24)
 10. ክርስቶስ የሕይወት እንጀራ ነው (ዮሐ. 6፡25-71)
 11. ክርስቶስ በዳስ በዓል ላይ ተገኘ (ዮሐ. 7፡1-53)
 12. ክርስቶስና በዝሙት የተያዘች ሴት (ዮሐ. 8፡1-11)
 13. ኢየሱስ በዳስ በዓል ላይ ያስተማረው ትምህርት (ዮሐ. 8፡12-59)
 14. ከመወለዱ ጀምሮ ዓይነ ስውር የነበረ ሰው መፈወስ (ዮሐ. 9:1-41)
 15. ክርስቶስ የእግዚአብሔር መንጋ መልካም እረኛ ነው (ዮሐ. 10፡1-21)
 16. ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ስለመሆኑ ከአይሁድ መሪዎች ጋር ተከራከረ (ዮሐ. 10፡22-42)
 17. ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት አስነሣው (ዮሐ. 11:1-57)
 18. ማርያም ኢየሱስን ሽቶ መቀባቷ እና ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም በድል መግባቱ (ዮሐ. 12፡1-19)
 19. ክርስቶስ ስለ ሞቱ ትንቢት በተናገረ ጊዜ የተለያዩ ሰዎች የሰጡት ምላሽ (ዮሐ.12፡20-50)
 20. ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የፋሲካ ምግብ በላ (ዮሐ. 13:1-38)
 21. ወደ አብ የሚያደርሰው መንገድ (ዮሐ. 14፡1-14)
 22. ክርስቶስ ለደቀ መዛሙርቱ መንፈስ ቅዱስን ለመስጠት ቃል ገባ (ዮሐ. 14፡15-31)
 23. የወይን ግንድና ቅርንጫፎቹ ምሳሌ እና ዓለም የኢየሱስን ደቀ መዛሙርት መጥላት (ዮሐ. 15፡1-27)
 24. ዮሐ. 16:1-33
 25. የክርስቶስ የሊቀ ካህንነት ጸሎት (ዮሐ. 17:1-26)
 26. የኢየሱስ መታሰር፣ በሐናኒያና በጲላጢስ ፊት መቅረብ (ዮሐ. 18፡1-19፡16)
 27. የክርስቶስ ስቅለት፣ ቀብር እና ትንሣኤ (ዮሐ. 19፡17-20:31)
 28. ደቀ መዛሙርቱ ዓሣ በታምር መያዛቸው እና ክርስቶስ ጴጥሮስን ይቅር ማለቱ (ዮሐ. 21፡1-25)
%d