በዚህ ርዕስ ስር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎን የሚያግዙ የተለያዩ ጥያቄና መልሶች ያገኛሉ፡፡ እያንዳንዱን ጥያቄ ከመስራትዎ በፊት፣ መመሪያውን ጨምሮ በጥያቄዎቹ የፊት ገጽ ላይ የሚጠየቁትን ትክክለኛ ስምዎን (ወይም የብዕር ስምዎን) እና ትክክለኛ የኢ-ሜይል አድራሻዎን መሙላትዎን አይዘንጉ። ትክክለኛ የኢ-ሜይል አድራሻ እንዲሞሉ የተጠየቁበት ምክንያት ውጤትዎ የሚላከው በዚሁ አድራሻ ስለሆነ ነው፡፡ ጥያቄዎቹን ሰርተው ሲያበቁ “submit” የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። አንዳንድ ጊዜ “Google” ጥያቄዎቹን የሰራው ኮምፒውተር ወይም ሰው መሆኑን ለማጣራት የሴኪውሪቲ ጥያቄዎችን ሊጠይቆት ይችላል። “Submit” የሚለውን ቁልፍ ከተጫኑ በኋላ “view your score” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤትዎን እና የተሳሳቱትን ጥያቄ ግብረ መልስ (feedback) ማየት ይችላሉ። በጥያቄዎቹ ላይ የሚያነሱት ሃሳብ ካለ በሚከተለው ኢ-ሜይል ይላኩልን። tsegaewnet@gmail.com
የአዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
የአዲስ ኪዳን ጥናት መግቢያ
- የብሉይና አዲስ ኪዳናት ዐበይት ጭብጦች
- በብሉይና በአዲስ ኪዳን ውስጥ የሚገኙ ተመሳሳይ ጭብጦች
- በብሉይና በአዲስ ኪዳን መካከል የነበረው ዘመን
- ግሪክ ግዛተ ዐፄ (ክፍል 1)
- የሴሉሲድ አገዛዝ ዘመንና ነጻነት
- የሮም ግዛተ ዐፄና የሄሮድስ አገዛዝ
- የሮም ግዛተ ዐፄና ክርስትና
- የመጀመሪያው ምእተ ዓመት ሃይማኖቶችና ፍልስፍናዎች
- የመካከለኛው ምሥራቅና የሮም ግዛት መልክዐ ምድራዊ አቀማመጥ
- የአዲስ ኪዳን አከፋፈል
- የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንደ ቅዱሳት መጻሕፍት እንዴት ሊታወቁ ቻሉ?
- የአራቱ ወንጌላት መግቢያ
፩. የማቴዎስ ወንጌል ጥናት
- የማቴዎስ ወንጌል መግቢያ
- የማቴዎስ ወንጌል ጸሐፊ
- ማቴዎስ ወንጌሉን የጻፈው ለማን ነው?
- ማቴዎስ ወንጌሉን የጻፈበት ጊዜና ቦታ
- የማቴዎስ ወንጌል ዐላማ
- የማቴዎስ ወንጌል መዋቅር እና አስተዋጽኦ
- ወንጌላትን እንዴት መረዳትና መተርጎም ይቻላል?
- የዳዊት ልጅ፥ የክርስቶስ የዘር ሐረግ (ማቴ. 1፡1-17)
- የንጉሡ የኢየሱስ ልደት (ማቴ. 1፡18-2፡23)
- የመጥምቁ ዮሐንስ ስብከት (ማቴ. 3፡1-12)
- የኢየሱስ መጠመቅ (ማቴ. 3፡13-17)
- የኢየሱስ መፈተን (ማቴ. 4፡1-11)
- የክርስቶስ የመጀመሪያ ዓመት አገልግሎት ማጠቃለያ (ማቴ. 4፡12-25)
- ክርስቶስ ለተከታዮቹ ያቀረበው ግብረገባዊ ትምህርት ማጠቃለያ (ማቴ. 5-7)
- የተራራው ስብከት [እግዚአብሔር የባረከው ሰው ባሕርይ] (ማቴ. 5፡1-12)
- የክርስቶስ ተከታዮች ለዓለም ብርሃንና ጨው መሆን አለባቸው (ማቴ. 5፡13-16)
- ክርስቶስ የመጣው የብሉይ ኪዳንን ሕግ ለመሻር ሳይሆን ለመፈጻም ነው (ማቴ. 5፡17-48)
- የአምልኮ መርሖዎች (ማቴ. 6፡1-18)
- የኢየሱስ ተከታዮች ሊከተሏቸው የሚገቡ መሠረታዊ መርሖዎች (ማቴ. 6፡19-7፡29)
- ክርስቶስ የፈጸማቸውን የተለያዩ ተአምራት (ማቴዎስ 8:1-9:38)
- የዐሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርት መላክ (ማቴዎስ 10:1-42)
- ማቴዎስ 11፡1-30
- ክርስቶስ ከሃይማኖት መሪዎች ጋር ተጋጨ (ማቴዎስ 12:1-50)
- ክርስቶስ በምሳሌዎች አማካኝነት ስለ እግዚአብሔር መንግሥት አስተማረ (ማቴዎስ 13:1-58)
- ማቴዎስ 14፡1-36
- ማቴዎስ 15፡1-39
- ማቴዎስ 16፡1-28
- ማቴዎስ 17፡1-27
- ማቴዎስ 18፡1-14
- ማቴዎስ 18፡15-35
- ማቴዎስ 19፡1-30
- ማቴዎስ 20፡1-34
- ማቴዎስ 21፡1-27
- ያለማመንን የሚገልጹ ሦስት ምሳሌዎች (ማቴ. 21፡28-22፡14)
- ማቴዎስ 22፡15-46
- ኢየሱስ ፈሪሳውያንንና የኦሪት ሕግ መምህራንን ነቀፈ (ማቴ. 23:1-39)
- ክርስቶስ ስለ መጨረሻው ዘመን ተናገረ ማቴ. 24:1-51
- ክርስቶስ ላልተጠበቀው ምጽአቱ ስለ መዘጋጀት የሚያስረዳ ምሳሌ ተናገረ (ማቴ 25:1-46)
- ማቴዎስ 26:1–46
- ማቴዎስ 26፡47- 27፡66
- የኢየሱስ ትንሣኤ (ማቴ. 28:1-20)
፪. የማርቆስ ወንጌል ጥናት
- የኢየሱስ ለይፋዊ አገልግሎት መዘጋጀት (ማር. 1፡1-13)
- የኢየሱስ የመጀመሪያ አገልግሎት ማጠቃለያ (ማር. 1:14-39)
- ማርቆስ 1፡40-3:6
- ማርቆስ 3፡7-35
- ማርቆስ 4፡1-41
- ማርቆስ 5:1-20
- ኢየሱስ የሞተች ልጅ አስነሣ፥ የታመመች ሴት ፈወሰ (ማር. 5፡21–43)
- ማርቆስ 6፡1-56
- ማርቆስ 7፡1-37
- ማርቆስ 8፡1-38
- ማርቆስ 9፡1-50
- ማርቆስ 10፡1-52
- ማርቆስ 11፡1-26
- በኢየሱስና የሃይማኖት መሪዎች መካከል የተካሄደ ክርክር (ማር. 11፡27-12፡40)
- ማር. 12፡41-13:37
- ማርቆስ 14፡1-15:20
- የኢየሱስ መሰቀል፥ መሞትና መቀበር (ማር. 15፡21-47)
- ኢየሱስ ከሞት ተነሣ (ማር. 16:1-20)
፫. የሉቃስ ወንጌል ጥናት
- የሉቃስ መግቢያ
- የሉቃስ ወንጌል ጸሐፊ
- ሉቃስ ወንጌሉን የጻፈው ለማን ነው?
- የሉቃስ ወንጌል የተጻፈበት ጊዜና ቦታ
- የሉቃስ ወንጌል ዓላማ
- የሉቃስ ወንጌል ልዩ ገጽታዎች
- የሉቃስ ወንጌል አወቃቀር እና አስተዋጽኦ
- የሉቃስ ወንጌል ዐላማ እና የመጥምቁ ዮሐንስ በተአምር መፀነስ (ሉቃስ 1:1-25)
- ስለ ኢየሱስ መወለድ አስቀድሞ ተነገረ (ሉቃስ 1፡26-38)
- ማርያም ኤልሳቤጥን ጎበኘች (ሉቃስ 1፡39-56)
- የመጥምቁ ዮሐንስ መወለድ (ሉቃስ 1:57-80)
- የመሢሑ የኢየሱስ መወለድ (ሉቃስ 2፡1-40)
- ኢየሱስ በዐሥራ ሁለት ዓመቱ ወደ ቤተ መቅደስ ሄደ ( ሉቃስ 2፡41-52)
- ሉቃስ 3፡1-4፡13
- ኢየሱስ በገዛ ሕዝቡ ማለትም በናዝሬት በሚኖሩ አይሁዶች ተገፋ (ሉቃስ 4፡14-30)
- ሉቃስ 4፡31-5፡11
- ሉቃስ 5፡12-39
- ኢየሱስ ለደቀ መዝሙርነት ምን እንደሚያስፈልግ የሰጠው ትምህርት (ሉቃስ 6፡17-49)
- ሉቃስ 7፡1-50
- ኢየሱስን ስለ መከተል የተነገሩ እውነቶች (ሉቃስ 8፡1-21)
- ኢየሱስ ኃይሉን ገለጠ (ሉቃስ 8፡22-56)
- ሉቃስ 9፡1-62
- ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት መምጣት እንዲሰብኩ 70 ደቀ መዛሙርትን ላከ (ሉቃስ 10፡1-24)
- ሉቃስ 10፡25-42
- ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ጸሎት አስተማራቸው (ሉቃስ 11፡1-13)
- ኢየሱስ የአይሁዶችንና የሃይማኖት መሪዎችን እምነት ቢስነትን ፊት ለፊት ተቋቋመ (ሉቃስ 11፡14-54)
- ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ስለ ስደት አስተማራቸው (ሉቃስ 12፡1-12)
- ሉቃስ 12፡13-59
- ሉቃስ 13፡1-35
- ሉቃስ 14፡1-35
- ኢየሱስ የእግዚአብሔርን ባሕርይ ለማብራራት የተናገራቸው ምሳሌዎች (ሉቃስ 15፡1-32)
- የብልኁ መጋቢ ምሳሌ (ሉቃስ 16፡1-15)
- ሉቃስ 16፡16-31
- ሉቃስ 17፡1-37
- ሉቃስ 18፡1-43
- ቀራጩ ዘኬዎስ ደኅንነት አገኘ (ሉቃስ 19፡1-10)
- ሉቃስ 19፡11-48
- ኢየሱስ በኢየሩሳሌም ከተለያዩ ቡድኖች ጋር ተከራከረ (ሉቃስ 20፡1-47)
- ሉቃስ 21፡1-38
- ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የፋሲካ ምግብን በላ (ሉቃስ 22፡1-38)
- ሉቃስ 22፡39-23፡56
- የኢየሱስ ትንሣኤና ዕርገት (ሉቃስ 24፡1-53)
፬. የዮሐንስ ወንጌል ጥናት
- የዮሐንስ ወንጌል መግቢያ
- የዮሐንስ ወንጌል ጸሐፊ
- ዮሐንስ ወንጌሉን የጻፈው ለማን ነው? ወንጌሉን የጻፈበት ቦታና ጊዜስ?
- የዮሐንስ ወንጌል ዓላማ
- የዮሐንስ ወንጌል ልዩ ገጽታዎች
- የዮሐንስ ወንጌል መዋቅር እና አስተዋጽኦ
- የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ (ዮሐ. 1-18)
- መጥምቁ ዮሐንስ ኢየሱስን ለመግለጥ ያደረገው አገልግሎት (ዮሐ 1፡19-51)
- የኢየሱስ የመጀመሪያው ምልክት፡- ውኃን ወደ ወይን ጠጅ ለወጠ (ዮሐ. 2፡1-11)
- ኢየሱስ ነጋዴዎችን ከቤተ መቅደስ አባረረ (ዮሐ. 2፡12-25)
- ኢየሱስ አዲስ ልደት ምን እንደሆነ ለኒቆዲሞስ ገለጸለት (ዮሐ. 3፡1-21)
- መጥምቁ ዮሐንስ ደቀ መዛሙርቱን ወደ ኢየሱስ አመለከታቸው (ዮሐ. 3፡22-36)
- ኢየሱስ ድነትን (ደኅንነትን) ለሳምራዊቷ ሴት አብራራ (ዮሐ. 4፡1-42)
- ኢየሱስ በሽተኞችን መፈወሱና ስለ ሥልጣኑ ከአይሁድ መሪዎች ጋር መከራከሩ (ዮሐ. 4፡43-5፡47)
- ክርስቶስ አምስት ሺህ ሰዎችን መመገቡ እና በውኃ ላይ መራመዱ (ዮሐ. 6፡1-24)
- ክርስቶስ የሕይወት እንጀራ ነው (ዮሐ. 6፡25-71)
- ክርስቶስ በዳስ በዓል ላይ ተገኘ (ዮሐ. 7፡1-53)
- ክርስቶስና በዝሙት የተያዘች ሴት (ዮሐ. 8፡1-11)
- ኢየሱስ በዳስ በዓል ላይ ያስተማረው ትምህርት (ዮሐ. 8፡12-59)
- ከመወለዱ ጀምሮ ዓይነ ስውር የነበረ ሰው መፈወስ (ዮሐ. 9:1-41)
- ክርስቶስ የእግዚአብሔር መንጋ መልካም እረኛ ነው (ዮሐ. 10፡1-21)
- ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ስለመሆኑ ከአይሁድ መሪዎች ጋር ተከራከረ (ዮሐ. 10፡22-42)
- ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት አስነሣው (ዮሐ. 11:1-57)
- ማርያም ኢየሱስን ሽቶ መቀባቷ እና ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም በድል መግባቱ (ዮሐ. 12፡1-19)
- ክርስቶስ ስለ ሞቱ ትንቢት በተናገረ ጊዜ የተለያዩ ሰዎች የሰጡት ምላሽ (ዮሐ.12፡20-50)
- ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የፋሲካ ምግብ በላ (ዮሐ. 13:1-38)
- ወደ አብ የሚያደርሰው መንገድ (ዮሐ. 14፡1-14)
- ክርስቶስ ለደቀ መዛሙርቱ መንፈስ ቅዱስን ለመስጠት ቃል ገባ (ዮሐ. 14፡15-31)
- የወይን ግንድና ቅርንጫፎቹ ምሳሌ እና ዓለም የኢየሱስን ደቀ መዛሙርት መጥላት (ዮሐ. 15፡1-27)
- ዮሐ. 16:1-33
- የክርስቶስ የሊቀ ካህንነት ጸሎት (ዮሐ. 17:1-26)
- የኢየሱስ መታሰር፣ በሐናኒያና በጲላጢስ ፊት መቅረብ (ዮሐ. 18፡1-19፡16)
- የክርስቶስ ስቅለት፣ ቀብር እና ትንሣኤ (ዮሐ. 19፡17-20:31)
- ደቀ መዛሙርቱ ዓሣ በታምር መያዛቸው እና ክርስቶስ ጴጥሮስን ይቅር ማለቱ (ዮሐ. 21፡1-25)
፭. የሐዋሪያት ሥራ ጥናት
- ክርስቶስ ወደ ሰማይ ከመመለሱ በፊት ለደቀ መዛሙርቱ የተናገራቸው የመጨረሻ ቃላት (ሐዋ. 1፡1-10)
- አሥራ አንዱ ደቀ መዛሙርት ማትያስን ደቀ መዝሙር አድርገው መረጡት (የሐዋ. 1፡12-26)
- በበዓለ ኀምሳ ቀን የመንፈስ ቅዱስ መውረድ (የሐዋ. 2፡1-13)
- በበዓለ ኀምሳ ዕለት ጴጥሮስ ያቀረበው ስብከት (የሐዋ. 2፡14-41)
- የጥንት ክርስቲያኖች ሕይወት ጥቅል ማብራሪያ (የሐዋ. 2፡42-47)
- ጴጥሮስ አንድ ሽባ ለማኝ በፈወሰ ጊዜ የተነገሩ ተከታታይ ታሪኮች (የሐዋ. ሥራ 3፡1-5፡42)
- መከፋፈል በአይሁዶች መካከል (የሐዋ 6፡1-7)
- እስጢፋኖስ የመጀመሪያው የቤተ ክርስቲያን ሰማዕት (የሐዋ.6፡8-7፡60)
- የመጀመሪያው የክርስቲያኖች ስደት እና የፊሊጶስ ምስክርነት (የሐዋ. 8፡1-40)
- የጳውሎስ መለወጥ (የሐዋ. 9፡1-31)
- ጴጥሮስ በይሁዳና ቂሣርያ ያካሄደው አገልግሎት (የሐዋ. 9፡32-10፡48)
- ጴጥሮስ የገጠመው ተቃውሞ እና የአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን (የሐዋ. 11፡1-30)
- አይሁዶች ለሁለተኛ ጊዜ ክርስቲያኖችን አሳደዱ (የሐዋ. 12፡1-25)
- የጳውሎስና በርናባስ አገልግሎት በቆጵሮስ፣ ጲስዲያ እና አንጾኪያ (ሐዋ. 13፡1-52)
- የጳውሎስ አገልግሎት በኢቆንዮን፥ በልስጥራንና በደርቤን እና የጳውሎስና በርናባስ ወደ አንጾኪያ መመለስ (ሐዋ. 14፡1-28)
- የኢየሩሳሌሙ ጉባኤ ስለ ብሉይ ኪዳን ሕግ ሚናና ስለ አሕዛብ ተወያየ (የሐዋ. 15፡1-35)
- በጳውሎስና በበርናባስ መካከል የተከሰተ አለመግባባት (የሐዋ.15፡36-41)
- የጳውሎስ አገልግሎት በገላትያ፣ በእስያ እና በፊልጵስዩስ (የሐዋ. 16፡1-40)
- የጳውሎስ ስብከት በተሰሎንቄ፣ በቤሪያ፣ እና በአቴና (የሐዋ. 17፡1-34)
- ጳውሎስ ወንጌልን በቆሮንቶስ ሰበከ (የሐዋ. 18፡1-22)
- ወንጌል በኤፌሶን ተሰበከ (የሐዋ. 18፡23-19፡41)
- ጳውሎስ በመቄዶንያና በግሪክ የነበሩትን አብያተ ክርስቲያናት መጎብኘቱ እና ከኤፌሶን መሪዎች ጋር ያደረገው ስንብት (የሐዋ. 20፡1-38)
- የጳውሎስ ወደ ኢየሩሳሌም መሄድ፣ ለአይሁድ ባሕል ያለውን አክብሮት ማሳየት እና መታሰር (የሐዋ. 21፡1-39)
- ጳውሎስ ለአይሁዶች ንግግር ማድረጉ እና በአይሁድ ሸንጎ ፊት ማስረጃውን ማቅረቡ (የሐዋ. 22፡30-23፡35)
- ጳውሎስ፥ በፊሊክስ፣ በፊስጦስ እና በንጉሥ አግሪጳ ፊት መቅረቡ (የሐዋ. 24፡1-26፡32)
- የጳውሎስ የመጨረሻ ቆይታ በሮም (የሐዋ. 27፡1-28፡31)
፮. የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮሜ ሰዎች ጥናት
- የአዲስ ኪዳን ቅኝት
- መልእክቶችና አተረጓጎማቸው
- የጳውሎስ መልእክቶች መግቢያ
- የጳውሎስ ሕይወት እና ትምህርቶቹ
- የሮሜ መልእክት መግቢያ
- የሮሜ መልእክት ጸሐፊ
- ጳውሎስ የሮሜን መልእክት ለማን ጻፈ? መልእክቱስ የተጻፈው መቼና የት ነው?
- የሮሜ መልእክት ዓላማ
- የሮሜ መልእክት ልዩ ገጽታዎች
- የሮሜ መልእክት መዋቅርና እና አስተዋጽኦ
- ጳውሎስ ለሮሜ ክርስቲያኖች ያቀረበው ሰላምታና የመልእክቱ ዓላማ (ሮሜ 1፡1-17)
- አሕዛብ ኃጢአትን ሠርተዋል (ሮሜ 1፡18-32)
- ሃይማኖተኛ የሆኑ አይሁዶችም ኃጢአተኞች ናቸው (ሮሜ 2፡1-3፡8)
- ሁሉም ሰው ኃጢአተኛ ስለሆነ ደኅንነትን ማግኘት ይኖርበታል (ሮሜ 3፡9-20)
- የድነት (ደኅንነት) መሠረቱ የክርስቶስ ስለ ኃጢአተኞች መሞት ነው (ሮሜ 3፡21-31)
- እምነት እንጂ ሥራችን እንደማያድነን የሚያሳዩ የብሉይ ኪዳን ምሳሌዎች (4:1-25)
- ሮሜ 5፡1-21
- ከኃጢአት ተፈጥሯችን ጋር ያለን ግንኙነትና እግዚአብሔር ኃጢአትን እንድናሸንፍ እንዴት እንደሚረዳን መገንዘብ (ሮሜ 6፡1-7፡6)
- አማኞች ብዙውን ጊዜ ከኃጢአት ባሕርያቸው ጋር ይዋጋሉ። ለሽንፈትም ይዳረጋሉ (ሮሜ 7፡7-25)።
- ሮሜ 8፡1-39
- የእግዚአብሔር ሉዓላዊ ምርጫ (ሮሜ 9፡1-29)
- ሮሜ 9፡30-10፡21
- አይሁድ፣ በዚህ ዘመን ቅሬታቸው ሲድኑ አንድ ቀን ደግሞ እንደ አንድ ሕዝብ ይድናሉ (ሮሜ 11፡1-36)
- ወንጌሉ የአማኞችን አኗኗር ይለውጣል (ሮሜ 12፡1-21)
- አማኞች ባለሥልጣንት የሚታዘዙና በፍቅር የሚመላለሱ ናቸው (ሮሜ 13፡1-13)
- ክርስቲያኖች የተለየ አመለካከት ያላቸውን ክርስቲያኖች የሚያስቀይም ነገር ባለማድረግ ፍቅራቸውን ያሳያሉ (ሮሜ 13፡14-15፡13)
- የጳውሎስ የግል ምስክርነት፣ ዕቅዶችና ሰላምታ (ሮሜ 15፡14-16፡27)
፯. 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ጥናት
- የ1ኛ ቆሮንቶስ መግቢያ
- 1ኛ ቆሮንቶስ ጸሐፊ
- ጳውሎስ መልእክቱን ለማን ጻፈ?
- ጳውሎስ 1ኛ ቆሮንቶስን የጻፈበት ዘመንና ስፍራ
- የ1ኛ ቆሮንቶስ መልእክት ዓላማ
- የ1ኛ ቆሮንቶስ ልዩ ባሕርያት፣ መዋቅር እና ርእሰ ጉዳዮች
- መግቢያ፡- (1ኛ ቆሮ. 1፡1-9)
- ክፍፍል በቤተ ክርስቲያን ውስጥ (1ኛ ቆሮ. 1፡10-3፡23)
- የሐዋርያትን ምሳሌነት በመከተል መከፋፈልን ማስወገድ (1ኛ ቆሮንቶስ 4፡1-21)
- በቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ ምግባረ ብልሹነት ነበር (1ኛ ቆሮ. 5፡1-13)
- ክርስቲያኖች በፍርድ ቤት ይካሰሱ ነበር (1ኛ ቆሮ. 6፡1-8)
- ጳውሎስ ስለ ዝሙት ተጨማሪ ትምህርት ሰጠ (1ኛ ቆሮ. 6፡9-20)
- ጋብቻን በተመለከተ ለተነሱ ጥያቄዎች ጳውሎስ የሰጠው መልስ (1ኛ ቆሮ. 7፡1-40)
- ክርስቲያን ለጣዖት የተሠዋ ሥጋ መብላት አለበት? (1ኛ ቆሮ. 8፡1-11፡1)
- ሕዝብ በሚሰበሰብበት ይፋዊ አምልኮ ላይ የሴቶችና ወንዶች ትክክለኛ አለባበስ ምን ዓይነት መሆን አለበት? (1ኛ ቆሮ. 11፡2-16)።
- በቅዱስ ቁርባን ጊዜ ትክክለኛው ባሕርይ ምንድን ነው? (1ኛ ቆሮ. 11፡17-34)።
- የመንፈሳዊ ስጦታዎች በተለይም በልሳን የመናገር ዓላማ ምንድን ነው? (1ኛ ቆሮ. 12፡1-14፡25)
- ለጉባኤ አምልኮ የተሰጡ መሠረታዊ መመሪያዎች (1ኛ ቆሮ. 14፡26-40)።
- አማኝ ከሞተ በኋላ ሥጋው ምን ይሆናል? (1ኛ ቆሮ. 15፡1-58)
- ለቅዱሳን የተደረገ የገንዘብ መዋጮ እና የሐዋርያው ጳውሎስ ዕቅድ (1ኛ ቆሮ. 16፡1-24)
፰. 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ጥናት
- እግዚአብሔር የመጽናናት አምላክ (2ኛ ቆሮ. 1፡1-11)
- ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ክርስቲያኖች ስለ ራሱ ሁኔታ እብራራላቸው (2ኛ ቆሮ. 1፡12-2፡13)
- መንፈሳዊ መሪ ለአዲሱ ኪዳንና ለእግዚአብሔር የማስቻል ኃይል አጽንኦት ይሰጣል (2ኛ ቆሮ. 2፡14-3፡18)።
- በሸክላ ውስጥ የተቀመጠ ክቡር ዕቃ (2ኛ ቆሮ. 4፡1-12)
- መንፈሳዊ መሪ ወደፊት ዘላለማዊ ሽልማት እንደሚያገኝ ስለሚተማመን በአገልግሎቱ ይጸናል (2ኛ ቆሮ. 4፡13-5፡10)።
- መንፈሳዊ መሪ እግዚአብሔርንና ሰውን ለማስታረቅ የሚሻ የክርስቶስ አምባሳደር ነው (2ኛ ቆሮ. 5፡11-6፡2)።
- 2ኛ ቆሮ. 6፡3-7፡1
- ጳውሎስ ለአይሁድ ክርስቲያኖች ስለሚሰጠው የገንዘብ ዕርዳታ ማብራሪያ ሰጠ (2ኛ ቆሮ. 8፡1-9፡15)
- ጳውሎስ እውነተኛ ሐዋርያነቱን በመግለጽ ተከራከረ (2ኛ ቆሮ. 10፡1-13፡14)
በአማራጭነት የቀረበ የ1ኛ እና 2ኛ ቆሮንቶስ መልዕክቶች ጥናት
ይህ የጥናት መምሪያ የሚያተኩረው በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ በተሰማሩ ሰዎች ላይ ሲሆን የጥናት መምሪያውን በብዙ የተለያዩ መንገዶች መጠቀም ይቻላል። በግል የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናትም ሆነ በአንስተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቡድኖች ወይም በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት መጠቀም ይቻላል። ይህ ጥናት መምህርን ተክቶ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርተ-መለኮት ወይም አገልግሎት ለተማሪው ጠቃሚ ትምህርቶችን ያስተላልፋል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አደረጃጀቱ፣ በአነስተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ቡድን አባላት መካከል ውይይትን በመፍጠር ረገድ እጅግ ወጤታማ ነው የሚል እምነት አለኝ፡፡ ለጥናቱ ከሚረዱ የውይይት ጥያቄዎች ጎን ለጎን የቀረቡት ማብራሪያዎች ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስን በግልም ሆነ በቡድን በጥልቀት ለማጥናት ትልቅ ጠቄሜታ ይኖራቸዋል፡፡ ወደ መጽሐፍ ቅጹስ ማብራሪያው ከመሄድዎ በፊት ጥያቄዎቹን መመለስዎንና የተሰጦትን ክፍል በደንብ ማጥናትዎን አርግጠኛ ይሁኑ። ስለ መልሶቹም በማሰብ በዚያ ክፍል ያገኙትን ትምህርት በሕይወትዎ ውስጥ ተግባራዊ የማድረግ አስፈላጊነትን አይዘንጉ። የእግዚአብሔር ቃል የሚጠና ብቻ ሳይሆን ልንታዘዘውና ልንጠብቀውም የሚገባ ቃል ነውና። (ምንጭ፤ በትምህርተ መለኮት ማስፋፊያ (ትመማ) መልክ የተዘጋጀ ጽሑፍ፡- በቄስ ኃይሉ መኮንን)
የ1ኛ ቆሮንቶስ መልዕክት
- ትምህርት 1፣ 1ኛ ቀን (መግቢያ)
- ትምሕርት 2፣ 2ኛ ቀን (የመደብ ክፍፍል/Outline)
- ትምሕርት 3፣ 3ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 1:1-3)
- ትምሕርት 4፣ 4ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 1:4-17)
- ትምሕርት 5፣ 5ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 1:18-31)
- ትምሕርት 6፣ 6ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 2:1-16)
- ትምሕርት 7፣ 7ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 3:1-23)
- ትምሕርት 8፣ 8ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 4:1-21)
- ትምሕርት 9፣ 9ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 5:1-13)
- ትምሕርት 10፣ 10ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 6:1-11)
- ትምሕርት 11፣ 11ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 6:12-20)
- ትምሕርት 12፣ 12ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 7:1-16)
- ትምሕርት 13፣ 13ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 7:17-24)
- ትምሕርት 14፣ 14ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 7:25-35)
- ትምሕርት 15፣ 15ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 7:36-40)
- ትምሕርት 16፣ 16ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 8:1-6)
- ትምሕርት 17፣ 17ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 8:7-13)
- ትምሕርት 18፣ 18ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 9:1-14)
- ትምሕርት 19፣ 19ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 9:15-18)
- ትምሕርት 20፣ 20ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 9:19-23)
- ትምሕርት 21፣ 21ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 9:24-27)
- ትምሕርት 22፣ 22ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 10:1-13)
- ትምሕርት 23፣ 23ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 10:14-22)
- ትምሕርት 24፣ 24ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 10:23-11:1)
- ትምሕርት 25፣ 25ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 11:2-16)
- ትምሕርት 26፣ 26ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 11:17-26)
- ትምሕርት 27፣ 27ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 11:27-34)
- ትምሕርት 28፣ 28ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 12:1-11)
- ትምሕርት 29፣ 29ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 12:12-13)
- ትምሕርት 30፣ 30ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 12:14-31)
- ትምሕርት 31፣ 31ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 13:1-13)
- ትምሕርት 32፣ 32ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 14:1-25)
- ትምሕርት 33፣ 33ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 14:26-40)
- ትምሕርት 34፣ 34ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 15:1-19)
- ትምሕርት 35፣ 35ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 15:20-34)
- ትምሕርት 36፣ 36ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 15:35-58)
- ትምሕርት 37፣ 37ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 16:1-4)
- ትምሕርት 38፣ 38ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 16:5-24)
የ2ኛ ቆሮንቶስ መልዕክት
- ትምህርት 1፣ 1ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 1:1-11)
- ትምሕርት 2፣ 2ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 1:12-14)
- ትምሕርት 3፣ 3ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 1:15-22)
- ትምሕርት 4፣ 4ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 1:23-2፡4)
- ትምሕርት 5፣ 5ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 2:5-11)
- ትምሕርት 6፣ 6ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 2:12-13)
- ትምሕርት 7፣ 7ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 2:14-17)
- ትምሕርት 8፣ 8ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 3:1-3)
- ትምሕርት 9፣ 9ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 3:4-6)
- ትምሕርት 10፣ 10ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 3:7-11)
- ትምሕርት 11፣ 11ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 3:12-18)
- ትምሕርት 12፣ 12ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 4:1-6)
- ትምሕርት 13፣ 13ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 4:7-12)
- ትምሕርት 14፣ 14ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 4:13-18)
- ትምሕርት 15፣ 15ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 5:1-10)
- ትምሕርት 16፣ 16ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 5:11-15)
- ትምሕርት 17፣ 17ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 5:16-21)
- ትምሕርት 18፣ 18ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 6:1-13)
- ትምሕርት 19፣ 19ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 6:14-7፡1)
- ትምሕርት 20፣ 20ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 7:2-4)
- ትምሕርት 21፣ 21ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 7:5-16)
- ትምሕርት 22፣ 22ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 8:1-7)
- ትምሕርት 23፣ 23ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 8:8-15)
- ትምሕርት 24፣ 24ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 8:16-24)
- ትምሕርት 25፣ 25ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 9:1-5)
- ትምሕርት 26፣ 26ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 9:6-15)
- ትምሕርት 27፣ 27ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 10:1-6)
- ትምሕርት 28፣ 28ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 10:7-12)
- ትምሕርት 29፣ 29ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 10:13-18)
- ትምሕርት 30፣ 30ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 11:1-6)
- ትምሕርት 31፣ 31ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 11:7-15)
- ትምሕርት 32፣ 32ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 11:16-21)
- ትምሕርት 33፣ 33ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 11:22-33)
- ትምሕርት 34፣ 34ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 12:1-10)
- ትምሕርት 35፣ 35ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 12:11-21)
- ትምሕርት 36፣ 36ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 13:1-14)
በአማራጭነት የቀረበ የ1ኛ እና 2ኛ ቆሮንቶስ መልዕክቶች ጥናት
ጠቢብ ሁን:- ጽሑፍ – በዋረን ዌርዝቢ፣ ትርጉም – በፈቃዱ ገብሬ፣ እርማት–በጌቱ ግዛው
የ1ኛ ቆሮንቶስ መልዕክት
- መግቢያ
- ቅዱሳን ለመሆን እንደተጠሩ (1ኛ ቆሮ. 1፡1-9)
- ወደ ኅብረት የተጠራችሁ (1ኛ ቆሮ. 1፡10–25)
- እግዚአብሔርን ለማክበር የተጠራችሁ (1ኛ ቆሮ. 1፡26-31)
- ወንጌል የኢየሱስ ክርስቶስን ሞት ማዕከል ያደርጋል (1ኛ ቆሮ. 2፡1-5)
- ወንጌል የአብ ዘላለማዊ ዕቅድ ክፍል ነው (1ኛ ቆሮ. 2፡6-9)
- ወንጌል በመንፈስ አማካኝነት በቃሉ በኩል ተገልጧል (1ኛ ቆሮ. 2፡10-16)
- ቤተሰብ -በብስለት ማደግ (1ኛ ቆሮ. 3፡1-4)
- ማሣው -ብዛት (1ኛ ቆሮ. 3፡5-9)
- ቤተ መቅደሱ – ጥራት (1ኛ ቆሮ. 3፡9-23)
- ታማኝነት- መጋቢው (1ኛ ቆሮ. 4፡1-6)
- ትሕትና-መጫወቻ (1ኛ ቆሮ. 4፡7-13)
- የውሃት- አባት (1ኛ ቆሮ. 4፡14-21)
- ቤተ ክርስቲያኒቱን አስቡ (1ኛ ቆሮ. 5፡1-13)
- የጠፉ ኃጢአተኞችን አስቡ (1ኛ ቆሮ. 6፡1-8)
- ጌታን አስቡ (1ኛ ቆሮ. 6፡9-20)
- የትዳር ጓደኛሞች ሁለቱም ክርስቲያኖች ሲሆኑ (1ኛ ቆሮ. 7፡1-11)
- ክርስቲያን ካልሆኑት የተጋቡ ክርስቲያኖች (1ኛ ቆሮ. 7፡12-24)
- ያላገቡ ክርስቲያኖች (1ኛ ቆሮ. 7፡25-40)
- እውቀት ከፍቅር ጋር መጣጣም አለበት (1ኛ ቆሮ. 8፡1-13)
- ልምምድ ከጥንቃቄ ጋር መጣጣም አለበት (1ኛ ቆሮ. 10፡1-22)
- አርነት ከኃላፊነት ጋር መጣጣም አለበት (1ኛ ቆሮ. 10፡23-33)
- ድጋፍ ለመቀበል መብቱ መከላከያን አቀረበ (1ኛ ቆሮ. 9፡1-14)
- ድጋፍን ያለመቀበል መብቱን ተከላከለ (1ኛ ቆሮ. 9፡15-27)
- የሚጸልዩ ና ትንቢት የሚናገሩ ሴቶች (1ኛ ቆሮ. 11፡3-16)
- ራስ ወዳድነት በ«ፍቅር ግብዣዎች» (1ኛ ቆሮ. 11፡17-22)
- በጌታ ራት የነበሩ ፈር የለቀቁ ድርጊቶች (1ኛ ቆሮ.11፡23-34)
- አንድነት – የመንፈስ ስጦታ (1ኛ ቆሮ. 12፡1-13)
- ልዩነት፡- የመንፈስ ስጦታዎች (1ኛ ቆሮ. 12፡14-31)
- ብስለት፡- የመንፈስ ጸጋዎች (1ኛ ቆሮ. 13፡1-13)
- ማነጽ (1ኛ ቆሮ. 14፡1-5፥ 26)
- አስተውሎት (1ኛ ቆሮ. 14፡6-25)
- ሥርዓት (1ኛ ቆሮ 14፡26-40)
- ሙታን ይነሣሉን? (1ኛ ቆሮ. 15፡1-19)
- ሙታን የሚነሡት መቼ ነው? (1ኛ ቆሮ. 15፡20-28)
- ሙታን የሚነሡት ለምንድን ነው? (1ኛ ቆሮ. 15፡29-34፥ 49-58)
- ሙታን የሚነሱት እንዴት ነው? (1ኛ ቆሮ. 15፡35-48)
- ገንዘብ (1ኛ ቆሮ. 16፡1-4)
- ዕድሎች (1ኛ ቆሮ. 16፡5-9)
- ሰዎች (1ኛ ቆሮ. 16፡10-24)
የ2ኛ ቆሮንቶስ መልዕክት
- ብንወድቅም – አልተጣልንም! (2ኛ ቆሮንቶስ 1፡1-11 )
- ንጹሕ ሕሊና (2ኛ ቆሮ. 1፡12-24)
- የሚራራ ልብ (2ኛ ቆሮ. 2፡1-11)
- ድል-ነሺ እምነት (2ኛ ቆሮ. 2፡12-17)
- የድንጋይ ጽላት – የሰው ልብ ጽላት (2ኛ ቆሮ. 3፡1-3)
- ሞት – ሕይወት (2ኛ ቆሮ. 3፡4-6)
- የሚደበዝዝ ክብር – የሚበዛ ክብር (2ኛ ቆሮ. 3፡7-11)
- ስውርነት – ግልጽነት (2ኛ ቆሮ. 3፡12-18)
- የከበረ አገልግሎት አለን (2ኛ ቆሮ. 4፡1-6)
- ውድ መዝገብ አለን (2ኛ ቆሮ. 4፡7-12)
- አስተማማኝ እምነት አለን (2ኛ ቆሮ. 4፡13-18)
- የወደፊት ተስፋ አለን (2ኛ ቆሮ. 5፡1-8)
- የአገልግሎት መንስዔዎች (2ኛ ቆሮንቶስ 5፡9-21)
- ለምስጋና የቀረበ ልመና (2ኛ ቆሮ. 6፡ 1-10)
- የመለየት ልመና (2ኛ ቆሮ. 6፡11-7፡1)
- የዕርቅ ልመና (2ኛ ቆሮ.7፡2-16)
- የመስጠት ጸጋ፣ ክፍል 1 (ቆሮንቶስ 8፡1-24)
- የመስጠት ጸጋ፣ ክፍል 2 (ቆሮንቶስ 9፡1-15)
- በአገልግሎት ውስጥ የሚከሰቱ የአሳብ አለመግባባቶች (2ኛ ቆሮንቶስ 10:1-18)
- አባት ከሁሉም በላይ ያውቃል (2ኛ ቆሮንቶስ 11፡1-15)
- ለቤተ ክርስቲያን የነበረው ሥጋት (2ኛ ቆሮ. 11፡ 16-33)
- ሰባኪው በገነት (2ኛ ቆሮንቶስ 12፡1-10)
- 2ኛ ቆሮንቶስ 12፡11-13፡14
፱. የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ገላቲያ ሰዎች ጥናት
- መግቢያ (ገላ. 1፡1-10)
- ጳውሎስ ወንጌሉ ከእግዚአብሔር እንደ መጣና በሐዋርያት እንደ ጸደቀ ያሳያል (ገላ. 1፡11-2፡10)።
- ጴጥሮስ በአንጾኪያ የወንጌሉን ግንዛቤ የሚያዛባ ተግባር በመፈጸሙ ጳውሎስ ተጋፈጠው (ገላ. 2፡11-21)።
- ጳውሎስ ድነት (ደኅንነት) ሕግጋትን በመጠበቅ ሳይሆን በክርስቶስ በማመን እንደሚገኝ አብራራ (ገላ. 3፡1-4፡31)
- የእምነት ሕይወት የንጽሕናና ሌሎችን የማገልገል ነጻነት ያመጣል (ገላ. 5፡1-15)
- በመንፈስ መመላለስ የሚገኝ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ (ገላ. 5፡16-6፡18)።
- በጨዋታ መልክ የተዘጋጀ የገላቲያ መልዕክት የቃል ጥናት ጥቅሶች
፲. የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት
- በክርስቶስ የሚገኝ መንፈሳዊ በረከት (ኤፌ. 1፡1-14)
- ጳውሎስ አማኞች እንደ እግዚአብሔር ልጆች ያላቸውን ስፍራ የበለጠ እንዲረዱ ጸለየ (ኤፌ. 1፡15-23)
- በእግዚአብሔር ጸጋ፥ ሙታን የነበሩ የእግዚአብሔር ጠላቶች ሕያዋን ሆነው ድነትን (ደኅንነትን) አግኝተዋል (ኤፌ. 2፡1-10)።
- በክርስቶስ አንድ መሆን (ኤፌ. 2፡11-22)
- ጳውሎስ ለአሕዛብ የተመረጠ ሐዋሪያ መሆኑ እና ለኤፌሶን ክርስቲያኖች የተደረገ ጸሎት (ኤፌ. 3፡1-21)
- በክርስቶስ አካል ያለ አንድነት (ኤፌ. 4፡1-16)
- እግዚአብሔር ልጆቹ በቅድስና በመመላለስ እርሱን እንዲመስሉ ይፈልጋል (ኤፌ. 4፡17-5፡20)።
- እግዚአብሔር የቤተሰብ አባላት እንዴት እንደሚዛመዱ ያብራራል (ኤፌ. 5፡21-6፡9)።
- እግዚአብሔር ልጆቹን ከሰይጣን ጥቃቶች ለማዳንና ድል-ነሺዎች እንዲሆኑ ለማገዝ መንፈሳዊ የጦር ዕቃዎችን ሰጥቷቸዋል (ኤፌ. 6፡10-24)
፲፩. የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ጥናት
- የፊልጵስዩስ መልእክት መግቢያ
- የፊልጵስዩስን መልእክት ማን ጸፈው፣ ለማን ተጻፈ፣ መቼና የት ተጻፋ
- የፊልጵስዩስ መልእክት ዓላማ፣ ልዩ ባሕሪያት፣ መዋቅርና አስተዋጽኦ
- ምስጋናና ጸሎት (ፊልጵ. 1፡1-10)
- በጳውሎስ እስራት ወንጌል መስፋፋቱ (ፊልጵ. 1፡12–26)
- ጳውሎስ ለክርስቶስ እንዴት ልንኖር እንደሚገባ ያስተምራል (ፊልጵ. 1፡27-2፡18)
- ጳውሎስ ስለ አፍሮዲጡ መመለስና የጢሞቴዎስ መምጣት ይናገራል (ፊልጵ. 2፡19-30)
- ጳውሎስ ከሐሰተኛ አስተማሪዎች እንዲጠበቁ ያስጠነቅቃቸዋል (ፊልጵ. 3፡1-21)
- ጳውሎስ አንድነትንና ለክርስቶስ መኖርን ማበረታታቱ እና አማኞች ስላበረከቱት ስጦታ ምስጋናውን ማቅረቡ (ፊልጵ. 4፡1-23)
ተጨማሪ ጽሑፎች
- የኤጲስ ቆጶስ፣ ሽማግሌ እና መጋቢ ልዩነት ምንድን ነው? ፊል 1:1
- ደስታችንን እንዴት እንጨምራለን (ፊልጵስዩስ 1፡1-11)
- በጳውሎስ እስራት ወንጌል መስፋፋቱ (ፊልጵስዩስ 1፡12-26)
- “ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፣ … ነውና።” ፊል 1:21
- “ለእኔ … ሞትም ጥቅም ነውና።” (ፊልጵስዩስ 1:21)
- ስለ ክርስቶስ መከራን መቀበል (ፊልጵስዩስ 1፡27-30)
- ትሕትናን ከክርስቶስ መማር (ፊልጵስዩስ 2፡1-11)
- በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ መዳንን መፈጸም ማለት ምን ማለት ነው (ፊልጵስዩስ 2:12)?
- የክርስትና ሕይወት በዝርዝር ሲታይ (ፊልጵስዩስ 2፡12-18)
- ጢሞቴዎስና አፍሮዲጡ፣ ወደር የማይገኝለት ጥንድ (ፊልጵስዩስ 2፡19-30)
፲፪. የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ቆላስይስ ሰዎች ጥናት
- የቆላስይስ መልእክት መግቢያ
- የቆላስይስ መልእክት በማን ተጻፈ፣ ለማን ተጻፈ፣ የተጻፈበት ዘመንና ቦታ
- የቆላስይስ መጽሐፍ ዓላማ፣ ልዩ ባሕሪያት፣ መዋቅርና አስተዋጽኦ
- ጳውሎስ ስለ ቆላስይስ ክርስቲያኖች ያቀረበው ምስጋናና ጸሎት (ቆላ. 1፡1-14)
- ክርስቶስ ከተፈጠሩት ነገሮች ሁሉ የበለጠና እንደ እግዚአብሔር አብ ያለ አምላክ ነው (ቆላ. 1፡15-23)
- ክርስቶስ ጳውሎስ የሚያስተምረው የወንጌል መልእክት እምብርት ነው (ቆላ. 1፡24-2፡5)
- አማኞች ከንቱ ሰብአዊ ትምህርቶችን ከመከተል ይልቅ በክርስቶስ ላይ ማተኮር ይኖርባቸዋል (ቆላ. 2፡6-23)
- የተቀደሰ አኗኗር (ቆላ. 3፡1-17)
- በቤትና በሥራ ቦታ መንፈሳዊ ግንኙነቶችን መጠበቅ (ቆላ. 3፡18-4፡18)
፲፫. 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ጥናት
- የ1ኛና 2ኛ ተሰሎንቄ መግቢያ
- የ1ኛና የ2ኛ ተሰሎንቄ ማን ጻፈው፣ ለማን ተጻፈ፣ የትና መቼ ተጻፈ
- የ1ኛና 2ኛ ተሰሎንቄ መልእክቶች ዓላማ፣ ልዩ ባሕሪያት እና አስተዋጽኦ
- ጳውሎስ ስለ ተሰሎንቄ አማኞች እግዚአብሔርን ያመሰግናል (1ኛ ተሰ. 1:1-10)
- ጳውሎስ ለአማኞች ስለ ሕይወቱ ምላሌነት ያስታውሳቸዋል (1ኛ ተሰ. 2:1-20)
- ጳውሎስ የጢሞቴዎስን ሪፖርት ከሰማ በኋላ የተሰማውን ደስታ ይገልጻል (1ኛ ተሰ. 3:1-13)
- ጳውሎስ አማኞች የተቀደሰ፣ በፍቅር የተሞላና ሰላማዊ ሕይወት እንዲኖሩ ያበረታታቸዋል (1ኛ ተሰ. 4፡1-12)
- ጳውሎስ ክርስቶስ በድንገት በሚመለስበት ጊዜ የሞቱት አማኞች ምን እንደሚሆኑ ያብራራል (1ኛ ተሰ. 4፡13-5፡12)
- ጳውሎስ አማኞች መሪዎቻቸውን እንዲያከብሩ ይመክራቸዋል (1ኛ ተሰ.5፡12-28)
፲፬. 2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ጥናት
- የ1ኛና 2ኛ ተሰሎንቄ መግቢያ
- የ1ኛና የ2ኛ ተሰሎንቄ ማን ጻፈው፣ ለማን ተጻፈ፣ የትና መቼ ተጻፈ
- የ1ኛና 2ኛ ተሰሎንቄ መልእክቶች ዓላማ፣ ልዩ ባሕሪያት እና አስተዋጽኦ
- ጳውሎስ የኋላ ኋላ አሳዳጆቻቸው ክርስቶስ በሚመለስበት ጊዜ ለፍርድ እንደሚጋለጡ በማሳሰብ በስደት ላይ ያሉትን አማኞች ያበረታታቸዋል (2ኛ ተሰ. 1:1-12 )
- ጳውሎስ ክርስቶስ የዐመፁ ሰው ሳይገለጽ እንደማይመለስና አማኞች በታማኝነት ሊመላለሱ እንደሚገባ ያስተምራል (2ኛ ተሰ. 2:1-17)
- ጳውሎስ አማኞች የክርስቶስን ምጽአት በሚጠባበቁበት ጊዜ ትጉሕ ሠራተኞች ሆነው ሊመላለሱ እንደሚገባ ያስተምራል (2ኛ ተሰ. 3:1-18)
፲፭. 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ጥናት
- የ1ኛ ጢሞቴዎስ መግቢያ
- የ1ኛ ጢሞቴዎስ በማን ተጻፈ፣ ለማን ተጻፈ፣ መቼና የት ተጻፈ
- የ1ኛ ጢሞቴዎስ ዓላማ
- የ1ኛ ጢሞቴዎስ ልዩ ባሕርያት
- የ1ኛ ጢሞቴዎስ መዋቅር እና አስተዋጽኦ
- ጳውሎስ ጢሞቴዎስ በሕጎች ላይ ባለማተኮር የወንጌሉን እውነት እንዲጠብቅ ያስጠነቅቀዋል (1ኛ ጢሞ. 1፡1-11)
- ለጳውሎስ የተሰጠው የጌታ ጸጋ (1ኛ ጢሞ. 1፡12-20)
- አንድ መሪ ምእመናን የጸሎት ሰዎች እንዲሆኑ ያስተምራል (1ኛ ጢሞ.2፡1-8)
- የቤተ ክርስቲያን መሪ፣ ሴቶች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ምሳሌያዊ ሕይወት እንዲኖሩ መርዳት አለበት (1ኛ ጢሞ. 2፡9-15)
- የቤተ ክርስቲያን መሪ ቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችና ዲያቆናትን በጥንቃቄ እንደሚመርጡ ሊረዳቸው ይገባል (1ኛ ጢሞ. 3፡1-16)
- መሪ ሐሰተኛ ትምህርቶችን ሊከላከልና የእምነትን እውነት ሊጠብቅ ይገባዋል (1ኛ ጢሞ. 4፡1-16)
- የቤተ ክርስቲያን መሪ ቤተ ክርስቲያን መበለቶችን የምትረዳበትን መንገድ ማዘጋጀት ይኖርበታል (1ኛ ጢሞ. 5፡1-16)
- መሪ አድልዎ በሌለው ሁኔታ በሚያገለግልበት ጊዜ የቤተ ክርስቲያኒቱ አባላት ሊያከብሩት ይገባል (1ኛ ጢሞ. 5፡17-25)
- የገንዘብ ፍቅር እና ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ የሰጠው ዐደራ 6፡1-21
፲፮. 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ጥናት
- የሁለተኛ ጢሞቴዎስ መግቢያ
- የ2ኛ ጢሞቴዎስ በማን ተጻፈ፣ ለማን ተጻፈ፣ መቼና የት ተጻፈ
- የ2ኛ ጢሞቴዎስ ዓላማ እና ልዩ ባሕሪያት
- የ2ኛ ጢሞቴዎስ መዋቅር እና አስተዋጽኦ
- ታማኝ ስለ መሆን የተሰጠ ማበረታቻ (2ኛ ጢሞ 1፡1-18)
- ጳውሎስ ጢሞቴዎስ ቆራጥ ወታደር ሆኖ ለክርስቶስ እንዲሠራ ያደፋፍረዋል (2ኛ ጢሞ. 2፡1-26)
- በመጨረሻዎቹ ቀናት የሚኖረው ክሕደት እና ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ የሰጠው ዐደራ (2ኛ ጢሞ. 3፡1-17)
- የጳውሎስ የማጠቃለያ ማበረታቻ እና የስንብት ሰላምታ (2ኛ ጢሞ. 4፡1-22)
፲፯. የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ቲቶ ጥናት
- ብቃት ያላቸውን የቤተ ክርስቲያን መሪዎች መሾም (ቲቶ 1፡1-16)
- ሁሉንም የዕድሜ ክፍሎች በማስተማር ቤተ ክርስቲያንን ማጠናከር (ቲቶ 2፡1-10)
- የጸጋው ወንጌል የተለወጠ አኗኗርን እንደሚያካትት ማስተማር (ቲቶ 2፡11-3፡15)
፲፰. የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ፊልሞና ጥናት
፲፱. የዕብራውያን መልዕክት ጥናት
- የዕብራውያን መግቢያ
- የዕብራውያን መልእክት ጸሐፊ
- የዕብራውያን መልእክት ለማን፣ መቼ እና የት ተጻፈ
- የዕብራውያን መልእክት ዓላማ
- የዕብራውያን መልእክት ልዩ ባሕርያት፣ መዋቅር እና አስተዋጽኦ
- ክርስቶስ የሚበልጥ የእግዚአብሔር መገለጥ ነው (ዕብ. 1፡1-3)
- ክርስቶስ ከመላእክት ይበልጣል (ዕብ. 1፡4-2፡18)
- ክርስቶስ ከሙሴ ይበልጣል (ዕብ. 3፡1-19)
- ስለ አለማመን የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (ዕብ. 3፡7-4፡13)
- ኢየሱስ ሊቀ ካህናት የመሆን ብቃት አለው (ዕብ. 4፡14–5፡10)
- በእምነት ስላለመጽናት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (ዕብ. 5፡11-6፡20)
- የክርስቶስ ሊቀ ካህንነት ከአሮን ሊቀ ካህንነት ይበልጣል (ዕብ. 7፡1-28)
- ኢየሱስ ክርስቶስ፣ የአዲስ ኪዳን ሊቀ ካህናት (ዕብ 8፡1-13)
- ክርስቶስ አገልግሎቱን የሚሰጠው ከመገናኛው ድንኳን በምትበልጠው ከሰማይቱ ቤተ መቅደስ ውስጥ ነው (ዕብ. 9፡1-12)
- የክርስቶስ መሥዋዕት ከእንስሳት መሥዋዕቶች ይበልጣል (ዕብ. 9፡13-10፡18)
- እስከ መጨረሻው ጸንቶ ስለ መገኘት የቀረበ ጥሪ (ዕብ. 10፡19–39)
- ክርስቶስን ለመከተል እምነት ወሳኝ ነው (ዕብ. 11፡1-39)
- ክርስቶስን መከተል ማለት በመንፈሳዊ ሩጫችን መጽናት ማለት ነው (ዕብ. 12፡1-13)
- እግዚአብሔርን ስላለመታዘዝ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (ዕብ. 12፡14-29)
- የኢየሱስ ተከታዮች እንደ መሆናችን እንዴት መመላለስ እንዳለብን (ዕብ.13፡1-25)
፳. 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት ጥናት
- የ1ኛ ጴጥሮስ መግቢያ
- የአንደኛ ጴጥሮስ ጸሐፊ
- ጴጥሮስ መልእክቱን የጻፈው ለማን ነው፣ መቼ እና የት ተጻፈ?
- የ1ኛ ጴጥሮስ መልእክት ዓላማ፣ ባሕሪያት፣ መዋቅር እና አስተዋጽኦ
- ከስደት ባሻገር ድነታችን (ደኅንነታችን) ትልቅ ሽልማት ያስገኝልናል (1ኛ ጴጥ. 1፡1-12)
- ድነት (ደኅንነት) ወደ ተቀደሰ አኗኗር ሊመራን ይገባል (1ኛ ጴጥ. 1፡13-2፡3)
- የእግዚአብሔር ምርጥ ሕዝብ በቤተ መቅደሱ ውስጥ ሕያዋን ድንጋዮች ናቸው (1ኛ ጴጥ. 2፡4-12)።
- ለአለቆችና ለጌቶች መታዘዝ (1ኛ ጴጥ. 2፡13-25)
- የእግዚአብሔር ሕዝብ ቤተሰባዊ ግንኙነት እና መልካም በማድረግ መከራን መቀበል (1ኛ ጴጥ. 3፡1-22)
- ለእግዚአብሔር መኖር እና ክርስቲያን በመሆን የሚደርስ መከራ (1ኛ ጴጥ. 4፡1-19)
- ለሽማግሌዎችና ለጎልማሶች የተሰጠ ምክር (1ኛ ጴጥ. 5፡1-14)
፳፩. 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት ጥናት
- በእምነትና ስለ እግዚአብሔር ባል እውቀት ማደግ (2ኛ ጴጥ. 1፡1-21)
- ጴጥሮስ አማኞች መጽሐፍ ቅዱስን ከሚያዛቡ ሐሰተኛ አስተማሪዎች እንዲጠበቁ ያስጠነቅቃል (2ኛ ጴጥ. 2፡1-22)
- ጴጥሮስ ክርስቶስ ቃል እንደገባው ተመልሶ አይመጣም የሚለውን አሳብ ፉርሽ ያደርገዋል (2ኛ ጴጥ. 3፡1-18)
፳፪. 1ኛ የዮሐንስ መልእክት ጥናት
- በብርሃን መመላለስ (1ኛ ዮሐንስ 1፡1-2፡6)
- ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት ማድረግ ሌሎች አማኞችን መውደድን እና የዓለምን የአኗኗር ዘይቤ አለመውደድን ይጠይቃል (1ኛ ዮሐ 2፡7-17)
- የእግዚአብሔር ልጆች የሰይጣንን ውሸት ከማመን ይልቅ እውነትን መጠበቅ ይኖርባቸዋል (1ኛ ዮሐ 2፡18-27)።
- ተስፋን በከርስቶስ ዳግም ምጽአት ላይ መጣል እና እርስ በእርስ መዋደድ (1ኛ ዮሐ. 2፡28-3፡24)
- 1ኛ ዮሐ 4፡1-21
- 1ኛ ዮሐ 5፡1-21
፳፫. 2ኛ የዮሐንስ መልእክት ጥናት
፳፬. 3ኛ የዮሐንስ መልእክት ጥናት
፳፭. የያዕቆብ መልእክት ጥናት
- ክርስቲያን ለፈተናና መከራ የሚሰጠው ምላሽ (ያዕ. 1፡1-18)
- አማኝ እምነቱን ተግባራዊ የሚያደርግባቸው መንገዶች (ያዕ. 1፡19-2፡26)
- አማኝ አንደበቱን ይገዛል፤ ከሌሎች ሰዎች ጋር በሚያደርገው ግንኙነት እውነተኛ ጥበብን ያሳያል (ያዕ. 3፡1-4፡12)
- አማኝ ከሥራ፣ ከመከራ፣ ከበሽታና ከኃጢአት ጋር ያለው ግንኙነት (ያዕ. 4፡13-5፡20)
፳፮. የይሁዳ መልእክት ጥናት
፳፯. የዮሐንስ ራእይ ጥናት
- የዮሐንስ ራእይ መግቢያ
- የዮሐንስ ራእይ ዓላማ
- የዮሐንስ ራእይ ልዩ ባሕርያት
- የዮሐንስ ራእይን ለመተርጎም የሚያግዝ አሳብ
- የዮሐንስ ራእይ መዋቅር እና አስተዋጽኦ
- መግቢያ (ራእይ 1፡1-8)
- ክርስቶስ በትንሹ እስያ ውስጥ ለነበሩ ሰባት አብያተ ክርስቲያናት ያስተላለፈው መልእክት (ራእይ 1፡9-3፡22)
- እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ተቀምጦ የሚታይበት ራእይ (ራእይ 4:1-5:14)
- ሰባት የማኅተም ፍርዶች (ራእይ 6፡1-8፡1)
- ሰባት የመለከት ፍርዶች (ራእይ 8፡2-11፡19)
- የእረፍት ጊዜ (ራእይ 10፡1-11፡14) እና የሰባተኛው መለከት ፍርድ (ዋይታ 3) ራእይ 11፡15-19
- በመንፈሳዊ ውጊያ ውስጥ የሚሳተፉ ቁልፍ ግለሰቦች (ራእይ 12:1-14:20)
- ሰባቱ የጽዋ ፍርዶች (ራእይ 15:1-16:21)
- የባቢሎን ጥፋት (ራእይ 17:1-18:24)
- የክርስቶስ ምጽአት (ራእይ 19:1-21)
- የክርስቶስ የሺህ ዓመት ንግሥና (ራእይ 20፡1-15)
- አዲስ ሰማይና ምድር እና የክርስቶስ ዳግም ምጽአት ተስፋ (ራእይ 21፡1–22፡21)
፳፰. በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የቀረቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ጥያቄና መልሶች፡፡
- ኢየሱስን መቀበል – መጽሐፍ ቅዱሳዊ ወይስ መናፍቃዊ? የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ጥያቄዎችና መልሶች
- የክርስቲያን ሁለቱ ተፈጥሮዎች – የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ጥያቄዎችና መልሶች
፳፱. የመጽሐፍ ቅዱስ ጠቅላላ እውቀት፣ ጥያቄና መልስ
- የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ – ክፍል 1
- የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ – ክፍል 2
- የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ – ክፍል 3
- የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ – ክፍል 4
- የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ – ክፍል 5
- የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ – ክፍል 6
- የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ – ክፍል 7
- የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ – ክፍል 8
በድረ ገጹ ላይ የሚጫኑ አዳዲስ የጥናት ጥያቄዎች እንዳያመልጥዎ ወይም ዘግይቶ እንዳይደርስዎ ይረዳዎ ዘንድ የድረ-ገጹ ሆም ፔጅ (website) (https://ethiopiansite.com/) ላይ በመሄድ እና የኢ-ሜይል አድራሻዎን ከድረ-ገጹ የፊት ገጽ ግርጌ ላይ በስተቀኝ በኩል በሚገኘው ሳጥን ውስጥ በማስገባትና “ድረ-ገጹን ይከታተሉ” የሚለውን ቁልፍ በመጫን የድረ-ገጹ ተከታታይ (follower) እንዲሆኑ በአክብሮት እጋብዛለሁ። ይህን ሲያደርጉ፣ የውድድር ጥያቄዎቹና ሌሎች አዳዲስ ጽሁፎች በድረ-ገጹ ላይ በሚጫኑበት ጊዜ ሁሉ በኢ-ሜል አድራሻዎ መልዕክት የሚደርስዎ ይሆናል።
አስተያየት፣ ጥያቄና ሃሳብ ካሎት ከዚህ በታች ባለው ፎርም ቢልኩልን በደስታ እናስተናግዳለን።